Ethiopian Music : Henok Ekubamichael | ሄኖክ እቁባሚካኤል - Kenash Wey | ቀናሽ ወይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video) LYRICS : ቀናሽ ወይ - ሔኖክ ዕቁበሚካኤል ኪሩቤል ተስፋዬ ሔኖክ ዕቁበሚካኤል Let’s Go. ቀ ቀ ቀናሽ ወይ ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ቀናሽ ወይ ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ቀናሽ ወይ ያንቺ ነበርኩ በፊት ሳትገፊኝ ወደጎን ያንቺው ነበርኩ በፊት በሌላ ሳተኪኝ ያንቺ ነበርኩ በፊት ያኔ ሳጥይኝ ወደጎን አሁን አሁን ፈራሽ ወይ አሁን አሁን አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ አሁን አሁን አሁን አሁን ቀናሽ ወይ አሁን አሁን በእውነት ልሙት ብሮ ሁልጊዜ የሚምል በእምነት ያስያዙትን በፈተና ሰዓት በሐሰት የሚጥል እንደዛ አይነት ልብ ተሰጠሽና በአንድ የማይረጋ ባለው የማይጸና ሁሉን አተሽው አስቀረሽ መና የኔ ያንቺ ያንቺም ይሁን ለኔ ያልነው ለካ የኔ ያንቺ ያንቺ የሌላ ነው ሌላ የሚያየው ልብሽ ለኔ ቦታ የለው በሌላ እንደተውሽኝ የኔም የሌላ ነው ትግስትም አልፈጠረብሽም ከንግዲህ የኔ አላደርግሽም ስቴጂ ቆሜ አልጠብቅሽም *በሌላ እቅፍ ታየሁ ያለፈን መርሳትነው አንቺ ብተዪኝም አፍቃሪ *አገኘው አይጠምም ከንግዲህ በቃ አትናደጂ ይሻላል ብለሻል በይሌላ ውደጂ ስታዪኝ በመንገድ Move ቀና ቀናሽ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀናሽ አሁን አሁን ፈራሽ ወይ ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀናሽ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ ቀ ቀ ቀናሽ ወይ ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ቀናሽ ወይ ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ቀናሽ ወይ ያንቺ ነበርኩ በፊት ሳትገፊኝ ወደጎን ያንቺው ነበርኩ በፊት በሌላ ሳተኪኝ ያንቺ ነበርኩ በፊት ያኔ ሳጥይኝ ወደጎን አሁን አሁን ፈራሽ ወይ አሁን አሁን አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ አሁን አሁን አሁን አሁን ቀናሽ ወይ አሁን አሁን መመለሱ አይቀርም የወጣው ወደላይ የማይችሉት ድንጋይ ሲሸከሙት ደረት ሲጥሉት እግር ላይ እኔ አገኘው አንቺ ግን አጣሽ ያ የማልኩበት ጠፋብኝ ስምሽ ግራ ሆነብሽ ቀኝሽን ጥለሽ እዩኝ አዩኝ ስትይ የመጣብሽ ችግር ባፈረሽው ጎጆ ተደብቆ ነበር ሁሌ መግባት ስትችይ *በክብር በሳሎን በር እደወጣሽ ቀረሽ እይኸው በጓሮ በር ትግስትም አልፈጠረብሽም ከንግዲህ የኔ አላደርግሽም ስቴጂ ቆሜ አልጠብቅሽም *በሌላ እቅፍ ታየሁ ያለፈን መርሳትነው *አንቺም ብተዪኝም አፍቃሪ አጋኘው አይጠምም ከንግዲህ በቃ አትናደጂ ይሻላል ብለሻል በይሌላ ውደጂ ስታዪኝ በመንገድ Move ቀና ቀናሽ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀናሽ አሁን አሁን ፈራሽ ወይ ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀናሽ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ አትድከሚ ተይው ተይው ተይው ይቅርብሽ ፍቅርን በየቦታው ሞክረሽውህ እምቢ ሲልሽ አትሂጂ እያልኩሽ እኔን ሌላ አስለምደሽ በባከነ ሰዓት ምነው አሁን *ደግመሽ መመለስሽ ሰነበተ ምስልሽ ከግድግዳው ከወረደ የኔም ልቤ *እረስቶሽ ሌላ ቆንጆ ከወደደ ሌቤም አይኔም ምሏል እንደገና አንዳያይሽ ይኸው ይገርምሻል አግኝቻለሁ የሚተካሽ ይቅርብሽ አትሂጂ አደጋ አለው እያልኩሽ ተይ *በቆንጆ *እቅፍ *ሆኜ *አምሮብኝ *አሁን ስታይ ተመልሰሽ መጣሽ ቅናት ይዞሽ አንጂ አታላይ ቢጤሽን ፈልጊ *መች ይጠፋል *አንቺን *መሳይ ሂጂ ብዬሻለው ምን ልንገርሽ ከዚህ በላይ Bye Bye Bye Bye Bye Bye Bye Bye Bye Bye Bye Bye Yeah \ኧረ ቀናሽ ቀናሽ ቀናሽ ኪሩቤል ተስፋዬ ኧረ ቀናሽ ቀናሽ ቀናሽ ሔኖክ ዕቁበሚካኤል Jojo Studio Jojo Studio Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/ Instagram : https://www.instagram.com/hopemuisc/ Twitter : https://twitter.com/HopeMusicEnt Subscribe: https://www.youtube.com/user/hoplessable Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: http://goo.gl/vdthqb unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2018 Hope Music

New Ethiopian MusicEthiopian Movie 2018new ethiopian song 2018new ethiopian music 2018ethiopian song 2018ethiopian music 2018new ethiopian songethiopian new songethiopian new musichenok ekubamichael kenash weyhenok ekuba michaelethiopiaethiopian hip hop songethiopian hip hop musicethiopian hip hopethiopian dance songethiopian dance musicethiopian danceethiopian club songethiopian club musicethiopian songethiopian music