መልህቄ አልበም Melihke Album Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022 YouTube:-https://youtube.com/c/SamuelTesfamichael Facebook:-https://www.facebook.com/samiTmichael Telegram :- https://t.me/albastrosministries #protestant_song #new_Worship #Mezmur #Share #Subscribe #Like ነፋሱ ቢነፍስ ወጀቡ ቢያጉዋራ በበዛው ሰላምህ አለህ ከኔ ጋራ አለም ብትናወት ማእበሉ ቢበዛ ነፍሴ እርፍ አለች በፍቅርህ ተይዛ የዘላለሜ ነህ ሁሉ ሲቀር ኃላ መልህቅ የሆንከኝ ግራ እንዳልጋባ መልህቄ/2x/ ያዝከኝ ኢየሱሴ የፍቅርህ ሰንሰለት አጥብቆ ይዞኛል እኔ ብደክምበት መቼ ይተወኛል በሞትህ ወደ ታች ወርደህ መልህቄ ያዝከኝ ልዩ ፍጥረት ቢሆን ሞትም እንዳይለኝ እንደ ነፍስ መልህቅ በሆነ ተስፋ እርግጥ እና ፅኑ መቼም የማይጠፋ በዚህኛው ቢሆን በወዲያኛው አለም ጥብቅ አርገህ ያዝከኝ እስከለዘላለም አምናለው ዛሬም በዚህ አለህ አምናለው ዛሬም ትሰራለህ Music Arrangement – Dawit Getachew Live Electric Guitar – Abenezer Dawit Mixing and Mastering – Yabets Yimer(YB)